• Orientation Videos: 1-3

    ወደ ሐናንያ ቴዎሎጂካል ኮሌጅ የበይነ-መረብ ኮርስ ፖርታል እንኳን በደህና መጡ፡፡ በኮሌጃችን የሚኖርዎትን ቆይታ ውጤታማ ለማድረግ ትምህርትዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚከተሉትን 3 አጫጭር ኦሪየንቴሽን ቪዲዮዎች በጥሞና መመልከትዎን እርግጠኛ ይሁኑ፡፡  ሲጨርሱም ኮርስዎን ለመጀመር በዚህ ገጽ ከላይ በስተቀኝ ማዕዘን ላይ የሚገኘውን ሊንክ በመጫን በምዝገባ ወቅት ከአድሚሽን ቢሮ የተሰጥዎትን ዩዘር ኔም እና ፓስ ወርድ ይስገቡ፡፡ ችግር ከገጠመዎት ወይም ተጨማሪ ጥያቄ ካልዎትም በቴሌግራምና በዋትሳፕ ገጻችን ይደውሉልን፤ አልያም በ admission@hananiya.org ላይ ኢሜይል ያድርጉልን፡፡

    መልካም የትምህርት ዘመን!


    Orientation Video 1: ድረገጻችን (Our Website)




    Orientation Video 2: የተማሪዎች ፖርታል (Myportal)




    Orientation Video 3: የኮርስ ፖርታል (Classroom)

Available courses